
Abstract
አማርኛ 8ኛ ክፍል የመምህር መምሪያ ማውጫ የማስተማር መርሖችና የመምህር መምሪያ ይኽ የመምህር መምሪያና ከዚህ ጋርም አብሮ የሚሄደው የተማሪ መጽሐፍ ከ5ኛ እስከ8ኛ ክፍል ድረስ አማርኛን በአፍ መፍቻ ቋንቋነት የሚማሩ ተማሪዎች በቋንቋዉ በብቃት ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ እንዲችሉ ለማድረግ ተሻሽሎ የተዘጋጀው የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሥርዓተትምህርት አካል ናቸው። የመጽሐፍ ዝግጅቱም፣ የተማሪዎች የማንበብና የመጻፍ ችሎታ ስለሚዳብርበትና ከ5ኛ-8ኛ ላሉ የክፍል ደረጃዎች ተስማሚ በመሆኑ ጠቃሚ የማስተማሪያ ዘዴዎች መለዮ ባሕርያት በተደረጉ ጥናቶች ላይ የተመሠረተ ነው። የመምህር መምሪያዉ በሥርዓተትምህርቱ ላይ በመመሥረት በአዳዲሶቹ የመማሪያ-ማስተማሪያ መሣሪያዎች ውስጥ በጥቅ
Connected topics
Classification
USAID DEC