
Abstract
አማርኛ 6ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የተዘጋጀው ከአሜሪካ ህዝብ በአሜሪካ ዓለማቀፍ የልማት ድርጅት (United States Agency for International Development (USAID)) በኩል በተገኘው የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ፣ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በክልሉ ትምህርት ቢሮና በREAD TA ፕሮጀክት ትብብር ሲሆን የህትመቱ ወጪ በሁለተኛው የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ፕሮግራም (General Education Quality Improvement Program (GEQIP II)) ተሸፍኗል። የመጽሐፉ ህጋዊ የቅጂ ባለቤት አማርኛ 6ኛ ክፍል ማውጫ ይሰጣል። የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴርና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ናቸው። ISBN: 978-99944-2-049-0 የይዘት ማውጫ የአማርኛ 6ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የተዘጋጀው ከአሜሪካ ህዝብ በአሜሪካ ዓለማቀፍ የልማት ድርጅት (United States Agency for International Development (USAID)) በኩል በተገኘው የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ፣ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በክልሉ ትምህርት ቢሮና በREAD TA ፕሮጀክት
Connected topics
Classification
USAID DEC