USAID DEC
2011 · 90 pages

Abstract
የመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት የእናቶችን እና የሕፃናትን ሥርዓተ-ምግብ ሕፃኑ ከተፀነሰበት ዕለት ጀምሮ ዕድሜው 2 ዓመት እስኪሞላው ያለውን ጊዜ ያካትታል፡፡ ህፃኑ ተገቢውን ሥርዓተ ምግብ በማግኘት ብሩህ፣ ጤናማና ስኬታማ ጎልማሳ እንዲሆን ዕምቅ ችሎታው ከሚፈቅድለት ደረጃ ለመድረስ የመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት ወርቃማ ጊዜያት ናቸው፡፡ ህፃናት ልክ እንደ ሱፍ አበባ ቀስ በቀስ ያድጋሉ፡፡ በመላ የሕይወት ዘመናቸውም በተለይም በመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት ፍቅር፣ እንክብካቤና ጥሩ የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልጋቸዋል፡፡ በመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት የሕፃናት ምግብ ማመጣጠን አስፈላጊነት እንደ ሱፍ አበባ የእድገት ደረጃዎች በአራት ዋና ዋና ደረጃዎች ይከፈላሉ፡፡ ደረጃ 1: ዘር (እርግዝና) – 275 ቀናት ደረጃ 2: ችግኝ (ከ
Connected topics
Classification