Skip to main content
የሥልጠና መመሪያ ይህ የስልጠና መመሪያ የተዘጋጀው ለግራድ ኃላፊዎች የቬዛ ቡድን አስተባባሪዎችን/አኒሜተሮችን እንዲያሰለጥኑበት ነው፡፡ ይህ የሥልጠና መመሪያ የተዘጋጀው የቬዛ ቡድን አስተባባሪዎች ለመርዳት እና የዳበረ የማኅበረሰብ ውይይትን ለማካሄድ ተፈላጊ ዕውቀትና ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ ታስቦ ነው፡፡ · DECfinder